Mesfin Gutu/Teshager Yalew/Ere Sentu Talefe
ርዕስ ኧረ ስንቱ ታለፈ ዘማሪ መስፍን ጉቱ አልበም ተሻገር ያለው
ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ኢየሱስ እየቀደመ ወዳጄ እየቀደመ ውድዬ እየቀደመ (፬x)
ስንቱን ተራራ ባንተ አለፍኩኝ ስንቱን ሸለቆ ውሃ ሞላኸው ጌታዬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይድረስህ (፪x)
በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና (፪x)
በአምላኬ ክንዱ ላይ ተደግፌ በርሱ ደግነት አምናን አልፌ ዘንድሮን አየሁ ጌታን ታምኜ ላከብረው መጣሁ ሁሉንም ትቼ (፪x)
በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀናህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀናህ (፪x)
ማዕረጌ ነህ ማዕረጌ ነህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ (፪x)
ጠበቃዬ ነህ ጠበቃዬ ነህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ (፪x)
አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ ጌትዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ ውድዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ ኢየሱስ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ (፪x)