ምን ፡ አለ (Men Ale) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ
መጽሃፉ ፡ ምን ፡ አለ
ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል
መጽሃፉ ፡ ምን ፡ ይላል

ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የራሴ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል

ትሸነፋለህ ፡ አላለም
ትዋረዳለህ ፡ አላለም
ትታመማለህ ፡ አላለም
ትደኽያለህ ፡ አላለም

ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ
መጽሃፉ ፡ ምን ፡ አለ
ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል
መጽሃፉ ፡ ምን ፡ ይላል

ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የራሴ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል

ያልተጻፈ ፡ ነገር ፡ ለምን ፡ ታነባለህ
እርሱ ፡ ያላለህን ፡ ለምን ፡ ነኝ ፡ ትላለህ
ድልን ፡ ታገኛለህ ፡ ኢየሱስ ፡ ስላለህ
በአምላክህ ፡ ተራራ ፡ ትለመልማለህ

ያልተጻፈ ፡ ነገር ፡ ለምን ፡ ታነቢያለሽ
እርሱ ፡ ያላልሽን ፡ ለምን ፡ ነኝ ፡ ትያለሽ
ድልን ፡ ታገኛለሽ ፡ ኢየሱስ ፡ ስላለሽ
በአምላክሽ ፡ ተራራ ፡ ትለመልሚያለሽ

ትሸነፋለህ ፡ አላለም
ትዋረዳለህ ፡ አላለም
ትታመማለህ ፡ አላለም
ትደኽያለህ ፡ አላለም

ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ
መጽሃፉ ፡ ምን ፡ አለ
ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል
መጽሃፉ ፡ ምን ፡ ይላል

ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የራሴ ፡ ነው ፡ ይላል
ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል

የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ያው ፡ ነው ፡ ይሰራል
ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ የተሳለ ፡ ነው
ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x)
አጥንትን ፡ ጅማትን ፡ ለይቶ ፡ ይወጋል
የውስጥን ፡ ስሜትን ፡ ይመረምራል
ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x)

የተሳለ ፡ ነው ፣ የተሳለ ፡ ነው (፬x)

የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ያው ፡ ነው ፡ ይሰራል
ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ የተሳለ ፡ ነው
ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x)
አጥንትን ፡ ጅማትን ፡ ለይቶ ፡ ይወጋል
የውስጥን ፡ ስሜትን ፡ ይመረምራል
ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x)

የተሳለ ፡ ነው ፣ የተሳለ ፡ ነው (፬x)


Navigation menu