ያለአንተ ፡ እንዴት (Yalante Endiet) - ኤፍሬም ፡ ዓለሙ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ኤፍሬም ፡ ዓለሙ
(Ephrem Alemu)

Ephrem Alemu 1.png


(1)

የነፍሴ ፡ ማምለጫ
(Yenefsie Mamlecha)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2006)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኤፍሬም ፡ ዓለሙ ፡ አልበሞች
(Albums by Ephrem Alemu)

አዝ: ያላንተ እንዴት ይሆናል ይሆናል
    ያላንተ መች ይዘለቃል ይዘለቃል...፪x
    ያላንተ እንዴት ይሆናል
    ያላንተ መች ይዘለቃል

   ፍቅርን በውስጤ እየፈሰሰ
   ጠዋትና ማታ ነፍሴን አራሳ
   የከለለኝን ያንን ተራራ
   አፍርሶት ሄዷል ያንን መከራ...፪x

   ካንተ ሌላ(፫x) አልፈልግም ሌላ ሌላ
   አያሸኝም ሌላ (፪x) እኔ አልመርጥም ሌላ ሌላ...፪x
   እስከመጨረሻው ወደሀኛልና
   በከበረው ደምህ ገዝተሀኛልና

   ቀና ቀና ብዬ አሄ እንድሄድ አርጎኛል
   ዛሬም መንፈስ ቅዱስ ይሀው ደግፎኛል...፪x
   ቸሩ መድሃኒአለም መች በሰው ይፈርዳል
   የምህረቱ ብዛት ዛሬም አቁሞኛል...፪x