Endalkachew Hawaz/Mesganawen Alresawem/Mesganawen Alresawem

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም


አዝ፦ ምሥጋናውን ፡ አልረሳውም
ምህረቱን ፡ አልዘነጋውም
ደስ ፡ ይለኛል ፡ በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ ፡ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ፡ ቆጥሬ
አልጨርሰውም ፡ ተናግሬ
ብዙ ፡ ነውና ፡ ምህረቱ
ሥሙን ፡ አከብራለሁ ፡ በየዕለቱ (፪x)
ምህረቱ ፡ እየበዛ ፡ ቁጣው ፡ ደግሞ ፡ እየዘገየ
ከሰው ፡ ልጆች ፡ሁሉ: ይልቅ: በምክሩ ፡ የተለየ
እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ማንም ፡ የለም (፬x)
አዝ
ምሥጋናውን አልረሳውም
ምህረቱን አልዘነጋውም
ደስ ይለኛል በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ በየቀኑ (፪x)


ያደረገልኝን ቆጥሬ
አልጨርሰውም ተናግሬ
ብዙ ነውና ምህረቱ
ሥሙን አከብራለሁ በየዕለቱ (፪x)


ህጉ ለእግሬ ብርሃን ሆኖ
ኢኸው ነፍሴን ፡ መልሷታል
በጽድቅ መንገድ እየመራ
በረከቱን አጥግቧታል
ክበር ብለው ያንስበታል
ንገሥ ብለው ያንስበታል (፪x)

አዝ

ምሥጋናውን አልረሳውም
ምህረቱን አልዘነጋውም
ደስ ይለኛል በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ በየቀኑ (፪x)
ያደረገልኝን ቆጥሬ
አልጨርሰውም ተናግሬ
ብዙ ነውና ምህረቱ
ሥሙን አከብራለሁ በየዕለቱ
ያደረገልኝን ቆጥሬ
አልጨርሰውም ተናግሬ
ብዙ ነውና ምህረቱ
ሥሙን አከብራለሁ በየዕለቱ


በመጥራቱ ሳይጸጸት
ወደመንግሥቱ አፍልሶኛል
አይጥለኝም አይተወኝም
በእጆቹ መዳፍ ላይ ቀርጾኛል
ክብሬን ጥዬ ባመሰግነው
አይበዛበት ይህም ሲያንሰው ነው (፪x)


አዝ

ምሥጋናውን አልረሳውም
ምህረቱን አልዘነጋውም
ደስ ይለኛል በማዳኑ
አመልከዋለሁኝ በየቀኑ (፪x)


ያደረገልኝን ቆጥሬ
አልጨርሰውም ተናግሬ
ብዙ ነውና ምህረቱ
ሥሙን አከብራለሁ በየዕለቱ


ያደረገልኝን ቆጥሬ
አልጨርሰውም ተናግሬ
ብዙ ነውና ምህረቱ
ሥሙን አከብራለሁ በየዕለቱ