የማይቀር ፡ ነው (Yemayeker New) - ቢንያም ፡ ዋለ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቢንያም ፡ ዋለ
(Binyam Wale)

Lyrics.jpg


(2)

እርስ ፡ አልቀይርም
(Erese Alekyerem)

ዓ.ም. (Year): 2019
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቢንያም ፡ ዋለ ፡ አልበሞች
(Albums by Binyam Wale)

ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ ይዳስሰኛል/2

አልተውም አልተውም መፈለጌን
መናፈቄን መጠማቴን
ህልውናህ ይውረሰ እኔነቴን
አገልግሎቴን ህይወቴን /2

ያላንተ እኔ መናር ስለማልችል
ደጅህን ልጥና ዘንበል እስከምትል
መንፈስ ቅዱስ ጩኸት አለ ውስጤ
ረሃብ አለ ውስጤ
የመንፈስህ ሃይል አስኪያገኛት ነፍሴን/2

የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኻኻቴን/6