ምህረት ታድሶ (01)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ



ኤልሮኢ

ኤልሮኢ 4 የሚያያየኝን አየሁኝ

                                        በምድረ በዳ ሳለሁ እግ/ር አሰበኝ
                                        በዚያ ምድረ በዳ በድል አሻገረኝ
                                        በክንዱ ደግፎ ይሀው ዛሬም አለው
                                        ለዉለታው ብዛት ምስጋና ይድረሰው