ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ (Tsenu New Meseretie) - ዮሴፍ ፡ በቀለ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዮሴፍ ፡ በቀለ
(Yoseph Bekele)

Lyrics.jpg


(2)

ማህተሜን ፡ የፈታህ
(Mahetemien Yefetah)

ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ በቀለ ፡ አልበሞች
(Albums by Yoseph Bekele)

 
አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ
አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ)
እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም
ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው
በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x)

የማይናወጥ ፡ ጽኑ ፡ መሰረት
ኢየሱስ ፡ አለኝ ፡ የማዕዘን?? ፡ አዎ??
ከቶ ፡ አልሰጋም ፡ ሁሉ ፡ በከፋ
ቃሉ ፡ አያረጅም ፡ አለኝ ፡ ተስፋ
ምርኩዝ ፡ መጠጊያ ፡ ላዘመሙት
ጽናት ፡ ይሆናል ፡ ለደከሙት (፪x)

አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ
አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ)
እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም
ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው
በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x)

መልካም ፡ ኧረና ፡ ቤዛ ፡ ለዓለም
በቤቱ ፡ ተክሎ ፡ የሚያለመልም
እርሱ ፡ እያለልኝ ፡ ምን ፡ ያሰጋኛል
ዘለዓለም ፡ ቤቱ ፡ ያኖረኛል
ምርኩዝ ፡ መጠጊያ ፡ ላዘመሙት
ጽናት ፡ ይሆናል ፡ ለደከሙት (፪x)

አዝ፦ ጽኑ ፡ ነው ፡ መሰረቴ ፡ ዐይናወጥ ፡ አለቴ
አምባ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ፡ ኢየሱስ)
እኔስ ፡ ክፉን ፡ አልፈራም ፡ ጐርፉም ፡ አያሰጋኝም
ተተክያለሁ ፡ ለዘለዓለም (፪x) ፡ አው
በአደባባዩ ፡ ለዘለዓለም (፪x)

አለት ፡ ላይ ፡ ያጸና ፡ ያን ፡ ቤቱን
ያነጸ ፡ ያን ፡ ቤቱን (በኢየሱስ ፡ ላይ)
እርሱ ፡ ነው ፡ ልባም ፡ ሰው ፡ በእውነቱ
ልባም ፡ ሰው ፡ በእውነቱ (፫x)


Navigation menu