ኦ ፡ ምህረቱ (Oh Meheretu) - ዮሴፍ ፡ በቀለ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

 
አዝ፦ ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ
አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x)
ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ
አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x)
አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x)

ታሪኬን ፡ ለወጠው ፡ ይኸው ፡ እንደገና
አንደበቴን ፡ ሞላ ፡ አዲስን ፡ ምሥጋና
ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ ውስጤን ፡ ቀሰቀሰው
የኢየሱሴን ፡ ፍቅሩን ፡ ውለታውን ፡ ሳየው
ውለታውን ፡ ሳየው ፡ ሃሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x)

አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አጸናኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ
አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ
ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ
አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x)
ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ
አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x)
አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x)

ልቤ ፡ መልካም ፡ ነገር ፡ አቤት??? ፡ ካፈለቀ
የልዑሉን ፡ ውበት ፡ ሁሌ ፡ እያደነቀ
ሞገስ ፡ በከንፈሩ ፡ ይፈሳል ፡ ወዳጄ
ፍቅሩ ፡ እንደ ፡ ጠል ፡ ነው ፡ ደስ ፡ ይላታል ፡ ነፍሴ (፪x)
አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x)

አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ ተከለኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ
አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ
ኦ ፡ በምሥጋና ፡ በዝማሬ ፡ ልቀኝለት ፡ ዛሬም ፡ ክብሬ
አ ፡ ላመስግነው ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ ስለበዛ ፡ የእርሱ ፡ ውለታ (፫x)
አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x)

ዙሪያዬ ፡ ሲጨልም ፡ ነገር ፡ ሲሆን ፡ ግራ
የማደርገው ፡ ጠፍቶኝ ፡ አምላኬን ፡ ስጣራ
ጩኸቴን ፡ ሰማና ፡ ይሄው ፡ ሰው ፡ አደረገኝ (፪x)
አሃሃ ፡ ውለታው ፡ ኦሆሆ ፡ ውለታው (፪x)

አዝ፦ ኦ ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ አቆመኝ ፡ በቤቱ ፡ አዎ
አአአ ፡ ላመስግነው ፡ ላመስግነው ፡ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አዎ
አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አሃ ፤ አባቴ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አዎ
አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አሃ ፤ አባቴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ
ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አሃ
ኢየሱሴ ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ አዎ
(፪x)


Navigation menu