እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (Egziabhier Teleq New) - ዮሴፍ ፡ በቀለ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዮሴፍ ፡ በቀለ
(Yoseph Bekele)

Lyrics.jpg

(2)

ማህተሜን ፡ የፈታህ
(Mahetemien Yefetah)

ቁጥር (Track):

(1)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ በቀለ ፡ አልበሞች
(Albums by Yoseph Bekele)

አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ
ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ
ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፡ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ
ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ
(፪x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ

ሰማያት ፡ በውበቱ ፡ እጅጉን ፡ አማሩ
ቀ???ያት ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ድንቁን ፡ ተናገሩ
መንገዱ ፡ ጻድቅና ፡ እውነት ፡ ነው ፡ ወዳጄ
እኩያ ፡ አይኖረውም ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ጌታዬ
አምሳያ ፡ አይኖረውም ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ጌታዬ

አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ
ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ
ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ
ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ
(፪x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ

ግዛቱ ፡ እጅግ ፡ ሰፊ ፡ ማንም ፡ አይወስነው
መንግሥቱ ፡ የዘለዓለም ፡ ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው
መርማሪ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ ግን ፡ አይመረመርም
እግዚአብሔር ፡ ከማንም ፡ ጋር ፡ አይወዳደርም
ጌታዬ ፡ ከምንም ፡ ጋር ፡ ዐይነጻጸርም

አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ
ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ
ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ
ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ
(፪x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ

ጠቢባን ፡ ያልተረዱት ፡ የጥበብ ፡ ፈጣሪ
አምላኬ ፡ ብቻ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሁሉን ፡ አሳዳሪ
ድንቅ ፡ ነው ፡ አመራሩ ፡ ሁሉ ፡ ይገዛለታል
ችሎታው ፡ የእግዚአብሔር ፡ ከመታወቅ ፡ ያልፋል
ጥበቡ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ከመታወቅ ፡ ያልፋል

አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው (፪x) ፡ ኦሆሆ
ምሥጋናውም ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ፡ ሃሌሉያ
ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ
ችሎታው ፡ ከአይመሮ ፡ በላይ ፤ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ
(፪x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ ፤ የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ

Navigation menu