ደግነቱ ፡ ብዛቱ (Degenetu Bezatu) - ዮሴፍ ፡ በቀለ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

 
አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ

ጨለማዬ ፡ በርቶልኛል ፡ ሸክም ፡ ከላዬ ፡ ወድቆልኛል
አባቴ ፡ ነው ፡ የረዳኝ ፡ በድካሜም ፡ ያገዘኝ (፪x) ፡ አዎ
መታሰቢያ ፡ አግኝቻለሁ ፡ በኢየሱሴ ፡ ታይቻለሁ
እርሱ ፡ ጋሻ ፡ ምርኩዜ ፡ ነው
የመዳኔ ፡ ቀንዴ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ

ክቡር ፡ ደሙ ፡ ፈሶልኛል ፡ ኀጢአቴን ፡ አጥቦልኛል
እርሱ ፡ እራሱ ፡ ወደደኝ ፡ ወደእራሱ ፡ አስጠጋኝ (፪x) ፡ አዎ
ያን ፡ ዕዳዬን ፡ ከፈለልኝ ፡ ከአብ ፡ ጋራ ፡ አስታረቀኝ
ፍቅሩ ፡ ብዙ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውሎልኛል ፡ ብዙ ፡ ውለታ (፪x) ፡ አዎ

አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ

በክፉ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ ፡ አለቴ ፡ ነው ፡ መደበቂያ
እጁ ፡ ሁሌም ፡ ይጋርደኛል ፡ ከፍላጻም ፡ ሰውሮኛል (፪x) ፡ አዎ
በረሃብ ፡ ዘመን ፡ እርካታዬ ፡ ጥጋቤ ፡ ነው ፡ አለኝታዬ
ሥጋት ፡ ከቶ ፡ አይገባኝም ፡ ትምክቴ ፡ ነው ፡ ለዘለዓለም/መድሃኒዓለም (፪x) ፡ አዎ

አዝ፦ ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የጌታዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ደግንቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ ደግነቱ ፡ የአባብዬ
ደግነቱ ፡ እጅግ ፡ ብዛቱ ፡ አቤት ፡ ደግነቱ ፡ አዎ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የነፍሴ ፡ ኢየሱስ ፡ ሃሌሉያ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ልዩ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ አባቴ ፡ ኢየሱስ
ድንቅ ፡ ኢየሱስ ፡ የሕይወቴ ፡ ንጉሥ ፡ ሃሌሉያ


Navigation menu