Yidnekachew Teka/Chekolebegn Lebie Liyagegneh/Ale Gena

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ያኔ ፡ የነገርከኝ ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ሚታይ ፡ በሌለበት ፡ ስትገባልኝ ፡ ኪዳን ወደ ፡ በረከት ፡ ጠርተህ ፡ ያወራኀኝ ይሆናል ፡ ጠብቀው ፡ ታየዋለህ ፡ ያልከኝ

አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)
መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)
አየሁት ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)
መፈጸም ፡ ጀምሯል ፡ በሕይወቴ (፪x)

የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና) ዘርህ ፡ በዝቷል ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)

የነገርከኝ ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ማንም ፡ ሳይኖር ፡ ከጐኔ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ምድረ ፡ በዳ ፡ ላይ ፡ ሆነን (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ትውልድ ፡ አለ ፡ ስትለኝ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)

(እንደገና) ፡ ጌታ ፡ መርቆ (እንደገና) ፡ የሸኘው ፡ ሰው (እንደገና) ፡ መሃል ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ማነው ፡ ሚያስቀረው (እንደገና) ፡ ነገር ፡ ጀምሯል (እንደገና) ፡ የምርቃቱ (እንደገና) ፡ እንዳሸዋ ፡ ነው ፡ የበዛው ፡ ባርኮቱ (፱x)

የሰማነው ፡ አለ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ለአባቶች ፡ ከነገርከው (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
በኢትዮጵያ ፡ ምድር ፡ ላይ (አለ ፡ ገና ፡ ገና)
ኢየሱስን ፡ ልታገነው (አለ ፡ ገና ፡ ገና) (፪x)

(እንደገና) ፡ ከዳር ፡ እስከ ፡ ዳር (እንደገና) ፡ በወንጌል ፡ እሳት (እንደገና) ፡ ገና ፡ እናያለን (እንደገና) ፡ ምድሪቱ ፡ ለኩሰው (እንደገና) ፡ ከቶ ፡ የማይጠፋ (እንደገና) ፡ ሰው ፡ ያልጀመረው (እንደገና) ፡ የማይቆም ፡ ክብር ፡ ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው (፱x)

ጌታ ፡ ሊያሳየን ፡ ነው ፡ የማያቆም ፡ ክብር ጌታ