በአምላካችን ፡ ሥም (Beamlakachen Sem) - ወርቅነህ ፡ አላሮ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ወርቅነህ ፡ አላሮ
(Workneh Alaro)

Workneh Alaro 2.jpeg


(2)

አመልከዋለሁ
(Amelkewalehu)

ዓ.ም. (Year): (2012)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የወርቅነህ ፡ አላሮ ፡ አልበሞች
(Albums by Workneh Alaro)

አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን

እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን

የእግዚአብሔር ፡ ጠላቶች ፡ ከፍ ፡ ባሉበት ፡ ዘምን
እንባችን ፡ ፈሰሰ ፡ ልዑል ፡ ቅዱሳን
በማደሪያው ፡ መጣ ፡ የቁጣው ፡ ወላፍን
ጠላትም ፡ እንደ ፡ ጢስ ፡ ነጠ. (1) . ፡ የሚ. (2) .

አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን

እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን

ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የሚጣሉ ፡ ይደቃሉ
ጻድቃኑን ፡ የሚጠሉ ፡ ይጸጸታሉ
ክንፎቹ ፡ በታች ፡ የተጠለሉ
ብርቱ ፡ መጠጊያ ፡ ውስጥ ፡ ዛሬም ፡ አሉ

አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን

እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን

የምንሞት ፡ ስንመስል ፡ ኢኸው ፡ አለን
ሃዘንተኞች ፡ ስንመስል ፡ ደስተኞች ፡ ነን
በነገር ፡ ሁሉ ፡ ድል ፡ መንሳትን
ለሚሰጠን ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ አሃ
ክብር ፡ ይሁን

አዝ፦ እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች ፡ እንበልጣለን

እኛ ፡ ግን ፡ በአምላካችን ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም
እንሄዳልን ፡ ለዘለዓለም
በወደደን ፡ ጌታ ፡ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም ፡ እንበረታለን

አሳሳቾች ፡ ስንባል ፡ እውነተኞች ፡ ነን
ያልታወቁ ፡ ስንባል ፡ የታወቅን ፡ ነን
ሊያጠፉን ፡ ብዙዎች ፡ የተነሱብን
እኛ ፡ ግን ፡ በዝተን ፡ ምድርን ፡ ሞላን ፡ አሃ
ምድርን ፡ ሞላን

ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ የሚጣሉ ፡ ይደቃሉ
ጻድቃንን ፡ የሚጠሉ ፡ ይጸጸታልሁ
ክንፎቹ ፡ በታች ፡ የተጠለሉ
ብርቱ ፡ መጠጊያ ፡ ውስጥ ፡ ዛሬም ፡ አሉ


Navigation menu