በሰማያት ፡ የምትኖር (Besemayat Yemetnor) - ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

በሰማያት ፡ የምትኖር ፡ አባታችን ፡ ሆይ
ሥምህ ፡ ይቀደስ ፡ መንግሥትህ ፡ ትምጣ
ፈቃድህ ፡ በሰማይ ፡ እንደ ፡ ሆነች
እንዲሁ ፡ በምድር ፡ ትሁን ።
የዕለት ፡ እንጀራችንን ፡ ዛሬ ፡ ስጠን
እኛም ፡ የበደሉንን ፡ ይቅር ፡ እንደምንል
በደላችንን ፡ ይቅር ፡ በለን ።
ከክፉ ፡ አድነን ፡ እንጂ
ወደ ፡ ፈተናም ፡ አታግባን
መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ናትና
ኃይልም ፡ ክብርም ፡ ለዘለዓለሙ
አሜን! [1]

  1. ማቴዮስ ፮ ፡ ፱ - ፲፫ (Matthew 6:9-13)


Navigation menu