እንዘምራለን (Enezemeralen) - ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አዝእንዘምራለን (፪x) ፡ በጊዜውም ፡ አለጊዜውም
በሕይወታችን ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ጌታን ፡ እናከብራለን

ዘምሩለት ፡ ለአምላካችን ፡ ዘምሩ ፡ ዘምሩለት ፡ ንጉሣችን
ዘምሩ ፡ እግዚአብሔር ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ንጉሥ ፡ ነውና
በማስተዋል ፡ ዘምሩ

አዝእንዘምራለን (፪x) ፡ በጊዜውም ፡ አለጊዜውም
በሕይወታችን ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ጌታን ፡ እናከብራለን (፪x)
ጌታን ፡ እናከብራለን (፪x)


Navigation menu