Teodros Tadesse/Yemot Awaj

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

| የሞት አዋጅ አይሠራም በሕይወቴ

   አይሆንም  በሕይወቴ
   ጋልብጦታል ኢዬሱስ አባቴ
  የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አምበሳ
  ዙሪያ ዙሪያዬን ሲያዣብብ ሰላሜን ደርሶ ሊነሳ
  መጣ ከሰማይ ወረደ ነደደ ያአምላኬ ቁጣ
 በሳት ቅጥሩ ቀጠረኝ ጠላት በበቀል ሳይወጣ
   ስልጣን የለውም በኔ ላይ
   አለቃ አይሆንም የበላይ
   እንዲያው አይደለም መጓደዴ
   በመስቀል ሞት መወለዴ
  የስንቱን ጀግና ቤት ደፍሮ መቅሰፍቱን ይዞ
       ሱመጣ
 አሳየኝ ገና ከሩቁ አጥፊውን ገዳዩን ሌባ
 ሸንጎ ሰብስቦ ሲመክር ታሪኬን መና ሊያደርገው
 ምልክት ሰጦ አስመለጠኝ እኔ ማመልከው 
          እንዲህ ነው
     ስልጣን የለውም በኔ ላይ
     አለቃ አይሆንም የበላይ
     አንዲያው አይደለም መጓደዴ
     በመስቀል ሞት መወለዴ
     
   "=======#====#========"