እንደገና (Endegena) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 3.jpg


(3)


(Wa)

ዓ.ም. (Year): 2018
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 6:23
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

እኔስ አየሁ አየሁ አየሁ በዘመኔ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለኔ የለም ለኔ የለም ለኔ
እኔስ አየሁ አየሁ አየሁ በዘመኔ
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም ለኔ የለም ለኔ የለም ለኔ ለኔ ለኔ

ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ጭራስ ብሶበታ ብሶበታ
ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ይባስ ብሶበታ ብሶበታ
ከትላንቱ ዛሬ መንፈሱ ነክቶኛል ህልውናው ይታወቀኛል
ከትላንቱ ዛሬ ቅባቱ ነክቶኛል መገኘቱ ይታወቀኛል

እንደገና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና
አነሳኚ እንደገና አከበረኚ እንደገና
እድል ሰጠኚና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና

በጠላቶቼ ፊት እንደገና ሞገስ ጨመረና እንደገና
ክብር ጨመረና እንደገና ፀጋ ጨመረና እንደገና
አበቃለት ሲሉ እንደገና ኣከተመ ሲሉ እንደገና
አይቀጥልም ሲሉ እንደገና ይኸው ጨመረና እንደገና
አነሳኚ እንደገና አከበረኚ እንደገና
ዓለመለመኚ እንደገና ከፍ አደረገኚ

በማይለወተው ፍቅሩ ወዶኝ ወዶኝ
አንተኮ ልጄ ነህ የኔ የራሴ ሲለኝ
ልቤን ኩራት አለው ልቤን ኩራት ኩራት አለው

አጋዥ እንደሌለዉ እንደሌለዉ
ወገን እንደሌለዉ እንደሌለዉ
ረዳት እንደሌለዉ እንደሌለዉ
ዘመድ እንደሌለዉ እንደሌለዉ
መች ወድቄ ቀረሁ

የኪዳን ሰው ነኝና ጥሪ ያለው ነኝና
ጠላቴ ይፈር ልበል ቀና ዘምሬ ይኅው ልበል ቀና
ተራዬ ነው ልበል ቀና ፈንታዬ ነው ልበል ቀና

ቃል እንደሌለው ሰው አሃሃ አቀርቅሬ አልሄድም አሃ
አንገቴን ደፍቼ አሃሃ ዝቅዝቅ አልልም አሃ
የተደገፍኩበት አሃሃ የኔ መታመኛ አሃ
ትምኪቴ ሙላቴ አሃሃ የሱስ አለልኛ አሃሃ ጌታ አለልኛ አሃ

ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ጭራስ ብሶበታ ብሶበታ
ክብሩ ብሶበታል ብሶበታል ይባስ ብሶበታ ብሶበታ
ከትላንቱ ዛሬ መንፈሱ ነክቶኛል ህልውናው ይታወቀኛል
ከትላንቱ ዛሬ ቅባቱ ነክቶኛል መገኘቱ ይታወቀኛል

እንደገና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና
አነሳኚ እንደገና አከበረኚ እንደገና
እድል ሰጠኚና እንደገና ደግሞ እንደገና እንደገና

በጠላቶቼ ፊት እንደገና ሞገስ ጨመረና እንደገና
ክብር ጨመረና እንደገና ፀጋ ጨመረና እንደገና
አበቃለት ሲሉ እንደገና ኣከተመ ሲሉ እንደገና
አይቀጥልም ሲሉ እንደገና ይኸው ጨመረና እንደገና
አነሳኚ እንደገና አከበረኚ እንደገና
ዓለመለመኚ እንደገና ከፍ አደረገኚ

የዜማ ጊዜ ደረሰ ወጣሁ መዝሙር ይዤ
ያ ጠላቴም እንዳሰበዉ ኣልቀረው ተክዤ
ሃይሌን እንደንስር አደሰው ሞገሴን ጨመረው
አቅም እየሆነኝ እየሆነኝ ብርታት እየሆነኝ እየሆነኝ
ጉልበት እየሆነኝ እየሆነኝ ሃይል እየሆነኝ እየሆነኝ
በሹምት ላይ ሾመኝ

የኪዳን ሰው ነኝና ጥሪ ያለው ነኝና
ጠላቴ ይፈር ልበል ቀና ዘምሬ ይኅው ልበል ቀና
ተራዬ ነው ልበል ቀና ፈንታዬ ነው ልበል ቀና
ቃል እንደሌለው ሰው አሃሃ ኣቀርቅሬ አልሄድም አሃሃ
አንገቴን ደፍቼ አሃሃ ዝቅዝቅ አልልም አሃሃ
የተደገፍኩበት አሃሃ የኔ መታመኛ አሃሃ
ትምኪቴ ሙላቴ አሃሃ የሱስ አለልኛ አሃሃ

ክብር አለ ገና አሆ ገና
ሞገስ አለ ገና አሆ ገና X2
ሹመት አለ ገና አ ገና ገና ገና

የኪዳን ሰው ነኝና ጥሪ ያለው ነኝና
ጠላቴ ይፈር ልበል ቀና ዘምሬ ይኅው ልበል ቀና
ተራዬ ነው ልበል ቀና ፈንታዬ ነው ልበል ቀና


Navigation menu