ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው (Getayie Eko New) - ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ቴዎድሮስ ፡ ታደሰ
(Teodros Tadesse)

Teodros Tadesse 1.jpeg


(1)

አያምረኝም
(Ayamregnm)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፩ (2009)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቴዎድሮስ ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Teodros Tadesse)

 
አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው
አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው
ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው
ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው
እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው
ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው
(፪x)

ጠላት ፡ እንዳሰበው ፡ በእኔ ፡ ቢሆንማ
የሞት ፡ አዋጅ ፡ ለቅሶ ፡ ነበር ፡ በተሰማ
(፪x)
እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት
ግን ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት

አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው
አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው
ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው
ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው
እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው
ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው
(፪x)

ያኔ ፡ በልጅነት ፡ ሳለሁ ፡ ብላቴና
አሳየኝ ፡ በምክሩ ፡ የጽድቅን ፡ ጐዳና
(፪x)
እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት
ግን ፡ እንዳልጠፋ ፡ እንዳልሞት ፡ አስመለጠኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶት

አዝ፦ ጌታዬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው
አምላኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው
ወዳጄ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ እንዲህ ፡ ያደረገው
ኢየሱሴ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ያደረገው
እንዲህ ፡ እና ፡ እንዲያ ፡ ብዬ ፡ የምለው
ታሪክ ፡ የለኝም ፡ ታሪኬ ፡ እርሱ ፡ ነው
(፪x)

የማንም ፡ እጅ ፡ የለበትም ፡ እኔስ ፡ ለመኖሬ
በሕይወት ፡ እስከዛሬ (፪x)

እርሱ ፡ ነው ፡ ታሪኬ ፣ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላኬ
እርሱ ፡ ነው ፡ ኑሮዬ ፣ እርሱ ፡ ነው ፡ ጌታዬ (፪x)


Navigation menu