ጌታ ፡ ቢፈቅድ (Gieta Bifeqd) - ሰለሞን ፡ ይርጋ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሰለሞን ፡ ይርጋ
(Solomon Yirga)

Solomon Yirga 1.png


(1)

ይገርማል
(Yegermal)

ዓ.ም. (Year): 2005
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰለሞን ፡ ይርጋ ፡ አልበሞች
(Albums by Solomon Yirga)

 
ከማመስገን ፡ ፈጽሞ ፡ እኔ ፡ አልቆጠብ
ልጅ ፡ ብቻ ፡ መሆኔ ፡ ይበቃኛል ፡ እርሱን ፡ ለማመስገን
አልናወጥ ፡ በሆነው ፡ ባልሆነው ፡ ነገር
እርሱ ፡ ያለው ፡ ይሆናል ፡ አንዳችም ፡ ሳይቀር (፫x)

እርሱ ፡ ያለው ፡ (አሃ)፡ ጌታ ፡ ያለው ፡ (ኦሆ)
ውዴ ፡ ያለው ፡ (አሃ) ፡ አባ ፡ ያለው ፡ (ኦሆ)
እርሱ ፡ ያለው ፡ ይፈጸም ፡ ሌላው (፫x) ፡ ሌላው ፡ ከንቱ ፡ ነው
እርሱ ፡ ያለው ፡ ይፈጸም ፡ ሌላው (፫x) ፡ ሌላው ፡ አላፊ ፡ ነው

አዝ፦ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ፡ ብንኖር
እንዲና ፡ እንዲያ ፡ እናደርጋለን
ብሎ ፡ ማረፍ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ መታመን
አያዋጣም ፡ መሯሯጥ ፡ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት (፫x)

ከፀሐይ ፡ በታች ፡ ምንም ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ የለም
ሁሉም ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከንቱ ፡ ከእግዚአብሔር ፡ በቀር
የተጣበቀ ፡ ከዚህ ፡ ጌታ ፡ ጋር ፡ ዘመኑ ፡ ሁሉ ፡ ይለመልማል (፪x)

አዝ፦ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ፡ ብንኖር
እንዲና ፡ እንዲያ ፡ እናደርጋለን
ብሎ ፡ ማረፍ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ መታመን
አያዋጣም ፡ መሯሯጥ ፡ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት (፫x)

ወደ ፡ ግራ ፡ እኔ ፡ ወደ ፡ ቀኝም ፡ አልል
በቀን ፡ በሌት ፡ አዎ ፡ ቃሉን ፡ ነው ፡ የማስብ
የዚያን ፡ ጊዜ ፡ መንገዴ ፡ ይቀናልኛል
የረገጥኩትን ፡ ሁሉ ፡ እርሱ ፡ ያወርሰኛል
(፪x)

አዝ፦ ጌታ ፡ ቢፈቅድ ፡ ብንኖር
እንዲና ፡ እንዲያ ፡ እናደርጋለን
ብሎ ፡ ማረፍ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ መታመን
አያዋጣም ፡ መሯሯጥ ፡ እዚህም ፡ እዚያም ፡ ማለት (፫x)


Navigation menu