ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው (Gieta Eko New) - ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል
(Samuel Tesfamichael)

Samuel Tesfamichael 3.jpg


(3)

ምሳሌ ፡ የሌለህ
(Misale Yeleleh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 5:07
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Tesfamichael)

የውሃውን ፡ ማዕበል ፡ ወጀቡን ፡ ሚገስጸው
በአንዲት ፡ ቃል ፡ ብቻ ፡ ግዑዙን ፡ የሚያዘው
በድንቅ ፡ ተዓምራቱን ፡ ልጆቹን ፡ የሚስደንቅ
በተለቀባቸው ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ የሚታይ ፡ ትልቅ

(ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ
(ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) የእኔ ፡ ጌታ
(ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታ (፪x)

አውራቂስ ፡ ተነስቶ ፡ መርከቢቱን ፡ ቢመታ
እንድናለን ፡ የሚል ፡ አንድ ፡ ተስፋ ፡ ቢታጣ
ጭንቀቱ ፡ ሲበዛ ፡ በንፋሱ ፡ ብርታት
የማዕበሉ ፡ ጌታ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አለኝታ

ስለዚህ ፡ ልቤ ፡ በማዕበሉ ፡ ስላልተሸበረ
በሳንቃ ፡ በስብርባሪ ፡ ተሻገረ ፡ አምላክ ፡ የሚያውቁት
ይበረታልና ፡ አልያዝም ፡ እደርሳለሁ
ወደአየልኝ ፡ ገና (ገና)
እሄዳለሁ (ገና) ፡ አየዋለሁ (ገና)
እደርሳለሁ (ገና) ፡ እይዘዋለሁ (ገና)
ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና)
ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና (ገና)
ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና)
ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና

እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው
በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፪x)
እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው
በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፬x)

የውሃውን ፡ ማዕበል ፡ ወጀቡን ፡ ሚገስጸው
በአንዲት ፡ ቃል ፡ ብቻ ፡ ግዑዙን ፡ የሚያዘው
በድንቅ ፡ ተዐምራቱን ፡ ልጆቹን ፡ የሚስደንቅ
በተለቀባቸው ፡ ላይ ፡ ሆኖ ፡ የሚታይ ፡ ትልቅ

(ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ
(ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) የእኔ ፡ ጌታ
(ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው) ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታ (፪x)

የማዕበሉን ፡ ብርታት ፡ ፀጥ ፡ ያደረገው
የንፋሱን ፡ ጉልበት ፡ በቃሉ ፡ ያዘዘው
ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ በአቃተኝ ፡ ነገር ፡ ላይ
እኔ ፡ የማመልከው ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ኤልሻዳይ

ስለዚህ ፡ ልቤ ፡ በማዕበሉ ፡ ስላልተሸበረ
በሳንቃ ፡ በስብርባሪ ፡ ተሻገረ ፡ አምላክ ፡ የሚያውቁት
ይበረታልና ፡ አልያዝም ፡ እደርሳለሁ
ወደአየልኝ ፡ ገና (ገና)
እሄዳለሁ (ገና) ፡ አየዋለሁ (ገና)
እደርሳለሁ (ገና) ፡ እይዘዋለሁ (ገና)
ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና)
ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና (ገና)
ገና ፡ ገና (ገና) ፡ ገና ፡ ገና (ገና)
ክብሩ ፡ ገና (ገና) ፡ መቼ ፡ አየና

እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው
በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፪x)
እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ተዓምራት ፡ አድርጊ ፡ ነው
በውኃ ላይ ፡ ተራምዶ ፡ የሚያራምድ ፡ ነው (፬x)