ያየኛል (Yayegnal) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

አዝ:- ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል ፡ እኔ ፡ አልሳደብም
ያየኛል ፡ ጌታ ፡ ይሰማኛል
ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ በቃሉ
ያየኛል ፡ ኀጢአት ፡ ነው ፡ ብሎኛል

አዝ:- ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል ፡ መስረቅ ፡ አልፈልግም
ያየኛል ፡ ጌታ ፡ ያዝንብኛል
ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ በቃሉ
ያየኛል ፡ ኀጢአት ፡ ነው ፡ ብሎኛል

አዝ:- ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል ፡ እረኛዬ ፡ እግዚአብሔር
ስጫወት ፡ ሁሌ ፡ ይጠብቀኛል
ስወድቅ ፡ ፈጥኖ ፡ ያነሳኛል
ሁልጊዜ ፡ ይጠነቀቅልኛል???

አዝ:- ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል ፡ ሰይጣንን ፡ አልፈራም
እግዚአብሔር ፡ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው
ያየኛል ፡ የምተማመነው
አምላኬ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው

አዝ:- ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ ይመለከተኛል (፪x)

ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ እኔን ፡ ይመራኛል
ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ ይመለከተናል
ያየኛል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያየኛል
ያየኛል ፡ እኔን ፡ ይመራኛል