ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን (Man Beyie Letra Semehen) - አባ. ናትናኤል ፡ ታየ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አባ. ናትናኤል ፡ ታየ
(Abba. Natnael Taye)

Lyrics.jpg


()

ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራ ፡ ስምህን
(Man Beyie Letra Semehen)

ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአባ. ናትናኤል ፡ ታየ ፡ አልበሞች
(Albums by Abba. Natnael Taye)

 
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር (ጌታ ፡ ክበር) (፪x)
እኸ ፡ እኸ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x)
እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የለም
እኸ ፡ እኸ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x)
እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የለም

አዝማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x)
ኢየሱሴ ፡ ልበል ፡ እንጂ
ማን ፡ አንደአንተ ፡ ማን ፡ ወዳጅ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ፡ ልበል ፡ እንጂ (፪x)

አንተ ፡ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ቅርብ ፡ ነህ ፡ ሰወርዋራ ፡ መንገድ ፡ የለህ
አልዞርም ፡ ጽድቅን ፡ ፍለጋ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ አይሰጋ
የሰዎች ፡ ምልጃ ፡ አያባብልህ
የጻድቃን ፡ ምልጃ ፡ አያባብልህ
ሰውን ፡ ለማዳን ፡ አንተው ፡ በቂ ፡ ነህ
(፪x)

አዝማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x)
ሁሉ ፡ በእጅህ ፡ አያልቅብህ
ጥንትም ፡ የአለህ ፡ ዛሬም ፡ የአለህ
መለዋወጥ ፡ የሌለብህ
ኢየሱሴ ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነህ/ደጉ ፡ አባቴ ፡ ካህኔ ፡ ነህ (፪x)

አዝማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x)
ኢየሱሴ ፡ ልበል ፡ እንጂ
ማን ፡ አንደአንተ ፡ ማን ፡ ወዳጅ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ሊበጅ
ወድሃኒዓለም ፡ ልበል ፡ እንጂ (፪x)