ሽልማቴ ፡ ነህ (Shilimateh Neh) - መሥፍን ፡ ማሞ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መሥፍን ፡ ማሞ
(Mesfin Mamo)


(1)

ሽልማቴ ፡ ነህ
(Shilimateh Neh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 5:10
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመሥፍን ፡ ማሞ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Mamo)

ሁሉንም ፡ ትቼ ፡ እሮጣለሁ
ያለኝንም ፡ ሁሉ ፡ አጣዋለሁ
የሚጠቅመኝንም ፡ እተዋለሁ
ብቻ ፡ አንድ ፡ ነገር
አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለሁ
እርሱንም ፡ አውቃለሁ

ሁሉም ፡ ቀርቶብኝ ፡ ቢገኝልኝ
የሱስ ፡ ነው ፡ ጉጉቴ ፡ የናፈቀኝ
በእርሱ ፡ ተገኝቼ ፡ እርሱንም ፡ አግኝቼ
ሌላ ፡ መሻት ፡ የለኝ ፡ የምራበው
የሱስ ፡ ዕንቁዬ ፡ ነው

እርሱን ፡ ከማወቅ ፡ ጋር ፡ ምን ፡ ይወዳደራል
ሁሉን ፡ እርግፍ ፡ አድርጐ ፡ አስትቶ ፡ ያስኬዳል
ሽልማቴ ፡ ሌላ ፡ መች ፡ ለእኔ ፡ ሆነልኝ
እርሱ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ እኔን ፡ የወደደኝ (፪x)

ሽልማቴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
ሽልማቴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ (፪x)
ሆነህ ፡ ተገኝተሃል ፡ በእኔ ፡ ዘንድ ፡ አንደኛ
ሁሉንም ፡ አስናቀኝ ፡ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ፡ (፪x)

የከበረ ፡ የገነነ ፡ እኔ ፡ እምሻው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ (፲፪x)