ተሻገር ፡ ያለው (Teshager Yalew) - መስፍን ፡ ጉቱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)

Mesfin Gutu 3.png


(3)

ተሻገር ፡ ያለው
(Teshager Yalew)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2004)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመስፍን ፡ ጉቱ ፡ አልበሞች
(Albums by Mesfin Gutu)

 
በሞት ፡ ጥላ ፡ ሳለሁኝ
በሕይወት ፡ ኑር ፡ አልከኝ (፪x)
በደም ፡ ተለዉሼ ፡ ሳለሁኝ
ሰላም ፡ ሂድ ፡ አልከኝ (፪x)

አዝ፦ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው
እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x)


በማዕበል ፡ በወጀብ ፡ ወስጥ ፡ መንገድ ፡ አለው
ተሻገር ፡ ያለው ፣ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x)

እንዴት ፡ ለፍራ ፡ እንዴት ፡ ልሸበር
ጌታ ፡ ከኔ ፡ ጋራ ፡ ነው

አዝ፦ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው
እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x)


ለጌታ ፡ ለየሱስ ፡ ስም ፡ ሁሉ ፡ ተገዛ
ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው

እኔም ፡ ይህን ፡ ስም ፡ እየጠራሁ
ሁልንም ፡ ረታሁ
እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፬x)

አሃ ፡ አሃሃ (፫x)
አሃአሃ ፡ አሃአሃሃ (፫x)
አሃ ፡ አሃ

አዝ፦ ተሻገር ፡ ያለው ፡ ሂድ ፡ እለፍ ፡ ያለው
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው
እሻገራለሁ ፡ እልፍ ፡ እላለሁ
ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው (፪x)


Navigation menu