አልችልም (Alchelem) - መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
መቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት
(Mekrez Youth Ministry)

Mekrez Youth Ministry 4.jpeg


(4)

አየዋለሁ ፡ መስቀሉን
(Ayewalehu Mesqelun)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2009)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የመቅረዝ ፡ የወጣቶች ፡ አገልግሎት ፡ አልበሞች
(Albums by Mekrez Youth Ministry)

አስቤ ፡ አስቤ ፡ ብናገር ፡ ያወቅኩትን ፡ ሁሉ
አንድ ፡ እያልኩ ፡ እየቆጠርኩ ፡ ለማስረዳት ፡ ብሞክር

አዝ፦ አልችልም ፡ ስለአንተ ፡ ለመግለጽ
አልችልም ፡ ዕውቀቴም ፡ ውስን ፡ ነው

ንፋስ ፡ ከየት ፡ እንደሚነፍስ ፡ ወዴት ፡ እንደሚሄድ
ለማወቅ ፡ እንደሚከብ ፡ በእጅም ፡ ለመጨበጥ

አዝ፦ አልችልም ፡ ስለአንተ ፡ ለመግለጽ
አልችልም ፡ ዕውቀቴም ፡ ውስን ፡ ነው

አንተ ፡ በሰማይ ፡ ነህ ፡ ምድርንም ፡ ሞልተህ
ስለአንተ ፡ ለመናገር ፡ ብቁም ፡ አይደለሁም

አዝ፦ አልችልም ፡ ስለአንተ ፡ ለመግለጽ
አልችልም (አልችልም) ፡ ዕውቀቴም ፡ ውስን ፡ ነው

አልችልም (፬x)

አልችልም (አልችልም) ፡ ዕውቀቴም ፡ ውስን ፡ ነው