አለ ፡ ጌታዬ (Ale Gietayie) - ሊሻን ፡ ወልደመድኅን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሊሻን ፡ ወልደመድኅን
(Lishan Woldemedhin)
ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ርዝመት (Len.): 5:40
ሌሎች ፡ ነጠላ ፡ መዝሙሮች
(Other Singles)
  • Ale Gietayie
ሌሎች ፡ የሊሻን ፡ ወልደመድኅን ፡ አልበሞች
(Other Albums ፡ by Lishan Woldemedhin)

ትላንት ፡ የረዳኝ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
ተቀምጦ ፡ አለ ፡ በሰማይ (፪x)

አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ
አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ

ግራ ፡ ግብት ፡ ሲለኝ
ሰልፉ ፡ በርትቶ ፡ ሲያይልብኝ
ልቤን ፡ በእግዚአብሔር ፡ ላበርታ
አለ ፡ እያልኩኝ ፡ ጌታ

አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ
አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ

አንተ ፡ ካለህልኝ ፡ በዘመኔ
ሌላ ፡ ምን ፡ ያሻኛል ፡ ለኔ (፬x)

ከምችለው ፡ በላይ ፡ እንዳልፈተን
ይጠብቃል ፡ ዙሪያዬን
እንደፈቃዱ ፡ ደግሞ ፡ በጊዜዉ
ያዘጋጅልኛል ፡ መውጫዉን

አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ
አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ

አንተ ፡ ካለህ ፡ ይበቃል
አንተ ፡ ካለህ (፬x)

አዝ፦ አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ
አለ ፡ ጌታዬ ፡ አለ
አለ ፡ አምላኬ ፡ አለ

አንተማ ፡ ለእኔ ፡ ማምለጫ ፡ መሸሸጊያ ፡ መከለያዬ
አንተማ ፡ ለእኔ ፡ ዕድሌ ፡ ፈንታዬ ፡ መኖሪያዬ
አንተ ፡ ካለህልኝ ፡ በዘመኔ
ሌላ ፡ ምን ፡ ያሻኛል ፡ ለኔ (፬x)