ለገሰ ፡ ታደሰ (Legesse Taddese)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ



የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለህ (Yehiwot Qal Aleh) (Vol. 1)


(1)

የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለህ
(Yehiwot Qal Aleh)

Legesse Taddese 1.jpg

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2015)
ለመግዛት (Buy): CD Baby   
፩) አሜን (Amen) 3:37
፪) አላየሁኝም (Alayehugnem) 4:31
፫) አታሳፍረኝም (Atasaferegnem) 5:15
፬) የሕይወት ፡ ቃል ፡ አለህ (Yehiwot Qal Aleh) 5:09
፭) አይገርምም ፡ ወይ (Aygermem Wey) 4:33

ከለይ ከሰማያት ከዙኑ ወርዶ  እኛን ሊያድነን ከአብ ዘንድ ማልዶ  ሞቶ ያስታረቀን ምን  ተገኝቶብነው  የእግዚአብሔር ልጅ የሱስ ዐውነትም ፈቅር ነው   አይገርምም ወይ አይደንቅምወይ                        የጌታ ቸርነት ከአይምሮ በላ ይነው        የሱ መልካምነት ለሞት

ለሞት እንዳልተኛ አይኖቼን አበራ ፀድቅን አለበሰኝ እንድኖር ከሱ ጋራ ይደርደር በገና ይመታ ከበሮ  ይውጣ ምስጋናዬ አድማሱን ተሻግሮ

እዳዬ ተከፍሎ ነፃ ከወጣሁኝ  በሱ መጎሳቆል ዐኔ ከማረበኝ  ይሁን መጀመሪየ ዐልልታ መዘጊያዬ በፊቱ ማኖረው ለዚህ ለጌታዬ

፮) ክብሬ ፡ ነህ (Keberie Neh)
፯) ላመስግነው (Lamesgenew

መጨረሻ አለው ይመሻል ይነጋል አንዱ ለሌኛው ስፈራውን ይለቃል እኔ የማመልከው ትላንትና ዛሬ ለዘላለም ኸያው  ነው ኸያው ነው ኸያው ነው

ለፍጥረት ሰረዓት ቀን ያበጀላቸው ለሱ ቀን የለውም ነው መሰረታቸው የሚመስለው የለም የሚያክለው የለወም   ላመስግነው ላመስግነው ጅማሬና ፍፃሜ የሆነው

እጅግ የሚገርመው የመስቀል ላይ ስራ አልችልም ልገልፀው በቃላት ላወራ ደስ ታዬ ሆነህል መመኪያ ኩራት የደንነቴ ራስ አንተ ነህ ትምክቴ)

፰) ዘመን ፡ መጣ (Zemen Meta)
፱) መልካም ፡ ነህ (Melkam Neh)
፲) ንፁ ፡ ልብን (NetsuLeben)
፲፩) ዛሬ ፡ ማያቸውን (Zarie Mayachewen)
፲፪) ፀጋህ (Tsegah)