በቃ ፡ ሲል ፡ ያበቃል (Beqa Sil Yabeqal) - ካሳሁን ፡ ለማ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ካሳሁን ፡ ለማ
(Kasahun Lema)

Kasahun Lema 1.jpg


(1)

እግዚአብሔር ፡ ቀን ፡ አለው
(Egziabhier Qen Alew)

ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የካሳሁን ፡ ለማ ፡ አልበሞች
(Albums by Kasahun Lema)

በቃ ፡ ሲል ፡ ያበቃል
የከበደኝ ፡ እስከዛሬ
ስፍራን ፡ ይዞ ፡ በመንገዴ
በቃ ፡ ሲለው ፡ አበቃለት
ኢየሱስ ፡ ሊከብር ፡ በእኔ ፡ ሕይወት

በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

የመኖሬ ፡ ሚስጥር ፡ አንድ ፡ ነው
እርሱም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው
ታምኜበት ፡ በእርሱ ፡ አርፋለሁ ፡ ሁልጊዜም ፡ እባርከዋለው (፪x)

በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)

አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት
ተደግፌው ፡ የማላፍርበት
መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)
 
አለኝ ፡ ብዬ ፡ ምኮራበት
ተደግፌው ፡ የማላፍርበት
መኖርያዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

በቃ ፡ ሲለው ፡ ያበቃል ፡ ታሪክ ፡ ይለወጣል (፬x)


Navigation menu