አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም (Amlekoh Yafere Yelem) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አሁንም : እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ
በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x)

የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ
የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x)

አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x)

አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ
እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x)
አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ
እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፬x)

አምልኮህ ፡ አምልኮህ ፡ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ
አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ
ማን ፡ ይቀራል ፡ ከበረከት ፡ ማዶ
ከበረከት ፡ ማዶ (፪x)

አሁንም ፡ እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ
በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x)

የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ
የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x)

አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ
እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x)
ጸልዮ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ ተለማምጦ
ተቀብሏል ፡ እንጂ ፡ ከሁሉ ፡ አብልጦ (፬x)

አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x)


Navigation menu