አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው (Abiet Endiet Wub New) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አዝ፦ አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው
አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው
ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው
ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው (፪x)

አቤት ፡ እንዴት ፣ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው
እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ ግሩም ፡ ነዉ
መጨረሻው ፡ እጅግ ፡ ያምራል ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራዉ (፪x)

አላየሁም ፡ በዘመኔ
አስጨናቂ ፡ ነው ፡ ሥራ ፡ ለእኔ (፪x)

አዝ፦ አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው
አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው
ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው
ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው (፪x)

አስደናቂ ፡ ነገር ፡ አንተ ፡ አድርገሃል
አውቃለሁ ፡ ጌታዬ ፡ ሥራው ፡ ያስታውቃል (፪x)

በሙሉ፡ ይሁን : ይሁን ፡ ያልከው ፡ ፀንቶ ፡ ቀረ ፡ ያዘዝከው
ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፣ ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው (፪x)

አላየሁም ፡ በዘመኔ
አስጨናቂ ፡ ነው ፡ ሥራ ፡ ለእኔ (፪x)

አዝ፦ አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው
አቤት ፡ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ እንዴትስ ፡ ድንቅ ፡ ነው
ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው
ጊዜውን ፡ ጠብቀህ ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ ያልከው (፪x)

አቤት ፡ እንዴት ፣ እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው
እንዴት ፡ ውብ ፡ ነው ፡ ግሩም ፡ ነዉ
መጨረሻው ፡ እጅግ ፡ ያምራል ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰራዉ (፪x)

በሙሉ፡ ይሁን : ይሁን ፡ ያልከው ፡ ፀንቶ ፡ ቀረ ፡ ያዘዝከው
ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው ፣ ይኼ ፡ ሁሉ ፡ በአንተ ፡ ነው (፭x)


Navigation menu