አቻ ፡ የሌለህ (Acha Yelieleh) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አዝ፦ አቻ ፡ የሌለህ ፡ ተወዳዳሪ
በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ (፪x)
አቻ ፡ የሌለህ ፡ ተወዳዳሪ
በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ (፪x)

በጉባኤ ፡ መሃከል ፡ አመሰግንሃለሁ
ብዙ ፡ ሕዝብም ፡ ባለበት ፡ እዘምርልሃለሁ
አንተ ፡ ታላቅ ፡ ነህና ፡ አገለግልሃለሁ (፪x)

ታላቅ ፡ ነህ (፭x)
ምሥጋና ፡ ለስምህ ፡ ይሁን (፬x)
ጌታ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ
ኢየሱስ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ

ዛሬም ፡ ልጆችህ ፡ ተሰብስበን
በፊትህ ፡ መሆን ፡ እጅግ ፡ ናፍቀን
ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ብለንሃል
መክበር ፡ መወደስ ፡ ይገባሃል

ምሥጋና ፡ ለስምህ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ፡ ለስምህ (፪x)
ጌታ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ ፡ ሆሆሆ
ኢየሱስ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ ፡ ሆሆሆ

አዝ፦ አቻ ፡ የሌለህ ፡ ተወዳዳሪ
በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ (፪x)
አቻ ፡ የሌለህ ፡ ተወዳዳሪ
በዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ (፪x)

በጉባኤ ፡ መሃከል ፡ አመሰግንሃለሁ
ብዙ ፡ ሕዝብም ፡ ባለበት ፡ እዘምርልሃለሁ
አንተ ፡ ታላቅ ፡ ነህና ፡ አገለግልሃለሁ (፪x)

ታላቅ ፡ ነህ (፭x)
ምሥጋና ፡ ለስምህ ፡ ይሁን (፬x)
ጌታ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ
ኢየሱስ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ

ዛሬም ፡ ልጆችህ ፡ ተሰብስበን
በፊትህ ፡ መሆን ፡ እጅግ ፡ ናፍቀን
ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር ፡ ብለንሃል
መክበር ፡ መወደስ ፡ ይገባሃል

ምሥጋና ፡ ለስምህ ፡ ይሁን ፡ ምሥጋና ፡ ለስምህ (፪x)
ጌታ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ ፡ ሆሆሆ
ኢየሱስ ፡ ላመስግንህ ፡ ክብር ፡ ይሁንልህ ፡ ሆሆሆ


Navigation menu