እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ (Endiet Deg Neh) - እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
እንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ
(Endalkachew Hawaz)


(5)

ክብርህን ፡ አሳየኝ
(Kebrehen Asayegn)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:49
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳልካቸው ፡ ሐዋዝ ፡ አልበሞች
(Albums by Endalkachew Hawaz)

ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ቸርነትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x)

ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ቸርነትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x)

አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x)

ክበር ፡ እልሃለሁ
ንገሥ ፡ እልሃለሁ
ግነን ፡ እልሃለሁ (፮x)

አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፪x)

ክበር ፡ እልሃለሁ
ንገሥ ፡ እልሃለሁ
ግነን ፡ እልሃለሁ (፬x)

አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ (፬x)