ምን ፡ አሉ (Min Alu) - እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት
እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
(Endale Woldegiorgis)

Endale Woldegiorgis 5.jpg


(5)

ዘላለማዊ
(Zelalemawi)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ (2018)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 4:02
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ ፡ አልበሞች
(Albums by Endale Woldegiorgis)

ምን አሉ 2x አይባልም
ምን አለ 2x ነው ምለው
2x

ምሰማው የጌታሄን ድምዕ ነው
የምሰማው የጌታሄን ድምዕ ነው
2x

አልሳጥም ጆሮዬን ለአላም
ጨጫታና ለአላም ለዎራዳ ዎሬ
የሀያሉ ጌታ ቃል ብቻ ይሳማል ሁሌ በሰፋሬ

ምን አሉን ትቼ ምን አለ ነው ምለው
የኢኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምዕ ነው
2x

ጆሮን ከሳጡ ለምባላው ሁሉ
ሩጫ ይቆማል ወዳዱም ጠሉም
ይባላል እንጅ ጌታ ምን ይለል
ድምዑ ደካማን አዕንቶ የቆማል

ምን አሉን ትቼ ምን አለ ነው ምለው
የኢኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምዕ ነው
2x

ምን አሉ 2x አይባልም
ምን አለ 2x ነው ምለው
2x
ምሰማው የጌታሄን ድምዕ ነው
የምሰማው የጌታሄን ድምዕ ነው
2x

ሩጫውን ጫርሶ በአብ ቃኝ ተቃምቶ
ሜጣብቃኝ አለ ሽልማቴን ይዞ
አቆርጬ አልዎጣም
ወዳ ጌታ አያላሁ
ድምዑን የሰማኛል
በርግጥ ጫርሳላሁ

ምን አሉን ትቼ ምን አለ ነው ምለው
የኢኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምዕ ነው
2x


Navigation menu