ገና ፡ በእኛ ፡ ወንጌል (Gena Begna Wongel) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)

Lyrics.jpg


(Volume)

ስብስብ
(Collection 2)

ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 2:30
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የደረጀ ፡ ከበደ ፡ አልበሞች
(Albums by Dereje Kebede)

አዝ፦ ሲያጠፉት : ይነዳል : ሲያፍኑት : ይብሳል
ገና : በኛ : ወንጌል : አለም : ይናወጣል
ገና : በኛ : ወንጌል : አለም : ይናወጣል

ነጋሪት : ከበሮ : አልተመታ
እየሱስ : አለምን : ሲረታ
በእርምጃዉ : ለተከተሉቱ : ታዉቋል
ወንጌላች : ብርታቱ : ታዉቋል : ወንጌላች : ብርታቱ

አዝ፦ ሲያጠፉት : ይነዳል : ሲያፍኑት : ይብሳል
ገና : በኛ : ወንጌል : አለም : ይናወጣል
ገና : በኛ : ወንጌል : አለም : ይናወጣል

ተፈትኗል : በእሳት : በንዳድ : በመከራ : ጨለማ
መንገድ : ይህን : ሁሉ : ደክሞ : አልፎታል
ገና : ደግሞ : አለምን : ያጠምዳል
ገና : ደግሞ : አለምን : ያጠምዳል።

አዝ፦ ሲያጠፉት : ይነዳል : ሲያፍኑት : ይብሳል
ገና : በኛ : ወንጌል : አለም : ይናወጣል
ገና : በኛ : ወንጌል : አለም : ይናወጣል