ክርስቲያን ፡ በመሆኔ (Kerestiyan Bemehonie) - ደረጀ ፡ ከበደ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ክርስቲያን ፡ በመሆኔ ፡ እደሰታለሁ
በጌታ ፡ በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ አምኛለሁ
ኃጢአቴ ፡ በሙሉ ፡ ተፍቆልኛል
በሰማይ ፡ አዲስ ፡ ቤት ፡ ይጠብቀኛል
የእግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ግሩም ፡ ድንቅ ፡ ነው
ለእኔና ፡ ለእናንተ ፡ ሁሉ ፡ ይታያል (፪x)


Navigation menu