ሥሉጥ ፡ አምላክ ፡ ለአንተ ፡ ስብሐት (Silutt Amlak Lante Sibhat)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሥሉጥ ፡ አምላክ ፡ ለአንተ ፡ ስብሐት
ይልማ ፡ በእኛ ፡ የአንተ ፡ ግዛት
ያ ፡ ቅዱስ ፡ ቃል
በምድር ፡ ይሰፋል
ቅዱስ ፡ ሥሉስ ፡ ነው ፣ አምላክ ፡ ፀባዖት

ቤተ ፡ ክርስቲያኑን ፡ ተገናት
በዓለት ፡ ላይ ፡ መሠረታት
በፍርድ ፡ እንኳ
ትወጣለች ፡ ነፃ
ቅዱስ ፣ ርኅሩኅ ፡ ነው ፡ አምላክ ፡ ፀባዖት

ልታቅፍ ፡ ሕዝቦችን ፡ ሁሉ
በኢየሱስ ፡ ሥም ፡ ሊሰግዱ
ሊወድሱ
በደስታ ፡ እያሉ
ቅዱስ ፡ ክቡር ፡ ነው ፡ አምላክ ፡ ፀባዖት

ዙፋንህን ፡ ሊጋርዱ
የድል ፡ መዝሙር ፡ ሊዘምሩ
ለሱራፌል
ይመልስ ፡ ኪሩቤል
ቅዱስ ፣ ቅዱስ ፣ ቅዱስ ፣ ልዑል ፡ አምላክ