አንተ ፡ዕውነተኛ ፡ አምላክ (Ante Ewunetegna Amlak Neh)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አንተ ፡ዕውነተኛ ፡ አምላክ
የሚያውቅህ ፡ ብጹዕ ፡ ሆነ
ልጅህ ፡ እርሱም ፡ ፍፁም ፡ አምላክ
ከአንተ ፡ ጋር ፡ አስታረቀነ
ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሆይ! ሆንህልን
መንገድ ፡ ዕውነትም ፡ ሕይወትም
ለመድኃኒት ፡ የሚሆነን
ሌላ ፡ ሥም ፡ ግን ፡ አልተሰጠም