አንሱ ፡ ራሳችሁን ፡ እላንት ፡ ደጆች (Ansu Rasachihun Elant Dejoch)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዳዊት ፡ ፳፬ ፣ ፯ _ ፲

(ሁሉ ፣ )
አንሱ ፡ ራሳችሁን ፡ እላንት ፡ ደጆች
አርሑ ፡ እላንት ፡ የዘላለም ፡ በሮች
የክብረት ፡ ንጉሥ ፡ እንዲገባበት

(ሴቶች ፣ )
ማነው ፡ እርሱ ፡ የክብረት ፡ ንጉሥ?

(ወንዶች ፣ )
እርሱ ፡ አምላክ ፡ ብርቱ ፡ ኃያል
አምላክ ፡ ሥልጡን ፡ በሰልፍ

(ሁሉ ፣ )
እርሱ ፡ አምላክ ፡ ብርቱ ፡ ኃያል
አምላክ ፡ ሥልጡን ፡ በሰልፍ ።