እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (Ende Egziabhier Yale) - ቤተልሔም ፡ ታምራት

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቤተልሔም ፡ ታምራት
(Bethlehem Tamerat)

Lyrics.jpg


(1)

ይግባኝ
(Yegbagn)

ዓ.ም. (Year): 2014
ቁጥር (Track):

(2)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ታምራት ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Tamerat)

እንደ፡ እግዚኣብሔር፡ ያለ፡ ማነው፡ እንደ፡ ኣምላኬ፡ ያለ
እንደ፡ እግዚኣብሔር፡ ያለ፡ ማነው፡ እንደ፡ ኣምላኬ፡ ያለ
ኣዎ፡ የለም፡ ኤረ፡ ኣይኖርም
ኣዎ፡ የለም፡ ኤረ፡ ኣይኖርም

ዓመታት፡ ዘመናት፡ የማይሽሩት
ቅዱስ፡ቅዱስ፡ ተብሎ፡ የሚመለክ
ፍጥረት፡ ሁሉ፡ በፊቱ፡ ሚሰግድለት
እግዚኣብሔር፡ ነው፡ ጻድቅ፡ ኣምላክ
እግዚኣብሔር፡ ነው፡ ጻድቅ፡ ኣምላክ (4)


እንደ፡ እግዚኣብሔር፡ ያለ፡ ማነው፡ እንደ፡ ኣምላኬ፡ ያለ
እንደ፡ እግዚኣብሔር፡ ያለ፡ ማነው፡ እንደ፡ ኣምላኬ፡ ያለ
ኣዎ፡ የለም፡ ኤረ፡ ኣይኖርም
ኣዎ፡ የለም፡ ኤረ፡ ኣይኖርም

ማይቀየር፡ ፍቅሩ፡ ማይበርድ፡ ማይቀዘቅዝ
ታማኝ፡ ሆኖ፡ ዘለላለም፡ የሚኖር
ማይለወጥ፡ የማይሰለች፡ የማይታክት
እግዚኣብሔር፡ ነው፡ እውነተኛ፡ ኣምላክ
እግዚኣብሔር፡ ነው፡ እወነተኛ፡ ኣምላክ (4)