ለጌታችን ፡ ይዘመር (Legietachen Yezemer) - በረከት ፡ ተስፋዬ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

በረከት ፡ ተስፋዬ
(Bereket Tesfaye)

Bereket Tesfaye 1.jpeg


(1)

ሊቀ ፡ ካህኔ
(Liqe Kahenie)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ (2007)
ቁጥር (Track):

፲ ፪ (12)

ርዝመት (Len.): 4:41
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የበረከት ፡ ተስፋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Bereket Tesfaye)

 
ሀያ ፡ አራቱ ፡ ሽማግሌዎች ፡ ወድቀው ፡ ለእርሱ ፡ የሚሰግዱለት
ለታረደው ፡ በግ ፡ ለኢየሱስ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ዘለዓለም ፡ ይንገሥ
እኛም ፡ ዛሬ ፡ እንዘምራለን ፡ አናቆምም ፡ እናመልካለን
በዕልልታ ፡ በደስታ ፡ እንዘምር ፡ ለውዱ ፡ ጌታ

አዝ:- ከሰማነው ፡ ከአነበብነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቆ ፡ አየነው (፪x)
መሸማቀቅ ፡ የለም ፡ ዛሬ ፡ እናምልከው ፡ በዝማሬ (፪x)
ለጌታችን ፡ ለንጉሡ ፡ ይዘመር ፡ ለቅዱሱ (፪x)

ለጌታችን ፡ ይዘመር ፡ ለአምላካችን ፡ ይዘመር
ለውዳችን ፡ ይዘመር ፡ ለአባታችን ፡ ይዘመር (፪x)

(ኦሮምኛ)

ኪሩበል ፡ ሱራፌል ፡ የሚያመልኩት
ተንበርክከው ፡ ቅዱስ ፡ የሚሉት
በአብ ፡ ቀኝ ፡ የተቀመጠው ፡ ስለእኛ ፡ የሚማልደው
የሚቃወምስ ፡ ማነዉ ፡ የሚከሰን ፡ ኧረ ፡ የቱ ፡ ነው
ከሰማይ ፡ ልጆች ፡ ካለን ፡ የመንግሥቱ ፡ ወራሾች ፡ ነን

አዝ:- ከሰማነው ፡ ከአነበብነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቆ ፡ አየነው (፪x)
መሸማቀቅ ፡ የለም ፡ ዛሬ ፡ እናምልከው ፡ በዝማሬ (፪x)
ለጌታችን ፡ ለንጉሡ ፡ ይዘመር ፡ ለቅዱሱ (፪x)

ለጌታችን ፡ ይዘመር ፡ ለአምላካችን ፡ ይዘመር
ለውዳችን ፡ ይዘመር ፡ ለአባታችን ፡ ይዘመር (፪x)

(ኦሮምኛ)

አዝ:- ከሰማነው ፡ ከአነበብነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ልቆ ፡ አየነው (፪x)
መሸማቀቅ ፡ የለም ፡ ዛሬ ፡ እናምልከው ፡ በዝማሬ (፪x)
ለጌታችን ፡ ለንጉሡ ፡ ይዘመር ፡ ለቅዱሱ (፪x)

ለጌታችን ፡ ይዘመር ፡ ለአምላካችን ፡ ይዘመር
ለውዳችን ፡ ይዘመር ፡ ለአባታችን ፡ ይዘመር (፪x)


Navigation menu