አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (Ante Melkam neh) - አዜብ ፡ ኃይሉ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
አዜብ ፡ ኃይሉ
(Azeb Hailu)

Lyrics.jpg


(4)

እንታረቅ
(Enetareq)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬(2011)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአዜብ ፡ ኃይሉ ፡ አልበሞች
(Albums by Azeb Hailu)

 
የሰላም ፡ እንከን ፡ የሌለው
አምላኬ ፡ ሁሌም ፡ የሚይስበው
ግሩም ፡ ነው ፡ ታማኝነቱ
ለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነው ፡ አቤቱ (፪x)

ሃይልም ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የእኔ
ብለህ ፡ እንዳልከኝ ፡ ደጉ ፡ መድኔ
እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ክብርህን ፡ አየሁ
እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ማዳንህን፡ አየሁ

አዝአንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ

አሃሃሃ ፡ የመልካምነትህን ፡ ብዛት
አሃሃሃ ፡ የበጐነትህን ፡ ዳር
አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ ተናግሮ ፡ አበቃ
አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ አቆመ ፡ ከመቁጠር
አሃሃሃ ፡ ትላንትም ፡ መልካም ፡ ዛሬም ፡ መልካም
አሃሃሃ ፡ ለዘለዓለም ፡ መልካም ፡ ነህ
አሀሃህ ፡ አንተን ፡ ወዶ ፡ ክቡር ፡ ጌታ
አሃሃሃ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላስተያይህ

አዝአንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x)
ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ


Navigation menu