የሥራ ፡ እቅድ (Admin:Worklist)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ይህ ፡ ገፅ ፡ አሁን ፡ በመሥራት ፡ ላይ ፡ ያለናቸውን ፡ እና ፡ ወደ ፡ ፊት ፡ ለመሥራት ፡ ያቀድናቸውን ፡ ሥራዎች ፡ ዝርዝር ፡ ያካትታል ።
ዝርዝሮቹን ፡ በሳምንት ፡ አንዴ ፡ ወይም ፡ በሁለት ፡ ሳምንት ፡ አንዴ ፡ ለማደስ ፡ እንሞክራለን ።

እየተጻፉ ፡ ያሉ (In Progress)

ዘማሪ
(Artist)
ቁጥር
(Volume)
የአልበም ፡ ሥም
(Album Name)
ዓ.ም.
(Year)
የአልበም ፡ ፎቶ
(Album Picture)
መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ መዘምራን
(Meserete Kristos Choir)
1 እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነው
(Endiet Denq Amlak New)
Yes Yes
2 አሜን ፡ በሉ ፡ ስገዱለት
(Amien Belu Segedulet)
5 ምሥጋና ፡ መልካም ፡ ነው
(Mesgana Melkam New)
ቤተልሔም ፡ ተዘራ
(Bethlehem Tezera)
Esp የሕይወቴ ፡ ባለቤት
(Yehiwotie Balebiet)
Yes
አይዳ ፡ አብርሃም
(Ayda Abraham)
1 ስለአንተ
(Selante)
Yes Yes
አገኘሁ ፡ ይደግ
(Agegnehu Yideg)
7 ጨለማዬ ፡ በራ
(Chelemayie Bera)
Yes Yes
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)
1 አንደኛ ፡ ካሴት
(Album 1)
ቤዛ ፡ የአምልኮ ፡ አገልግሎት
(Beza Worship Ministry)
1 እግዚአብሔር ፡ ትልቅ
(Egziabhier Teleq)

መጻፍ ፡ ያልተጀመሩ (Not Started)

ዘማሪ
(Artist)
ቁጥር
(Volume)
የአልበም ፡ ሥም
(Album Name)
ዓ.ም.
(Year)
የአልበም ፡ ፎቶ
(Album Picture)
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)
5 ነፍሴ ፡ ወደሱ ፡ አደላ
(Nefsie Wedesu Adela)
Yes Yes
ሳምራዊት ፡ ሲዛር
(Samrawit Sizar)
1 እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነህ
(Egziabhier Melkam Neh)
Yes Yes
ሶፍያ ፡ ሽባባው
(Sofia Shibabaw)
3 ፍጠንልኝ
(Fetenelegn)
Yes Yes
ታላቁ ፡ ከበደ
(Talaku Kebede)
1 የፍቅር ፡ አርማዬ
(Yefeqer Armayie)
Yes
ካሌብ ፡ ተስፋዬ
(Caleb Tesfaye)
6 ትንሳኤ ፡ አለ
(Tensae Ale)
Yes
ካሳሁን ፡ ለማ
(Kasahun Lema)
2 ቃል ፡ ያለው ፡ አይወድቅም
(Qal Yalew Aywedqem)
Yes Yes
እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
(Endale Woldegiorgis)
3 ይቤዠኛል
(Yebezegnal)
Yes Yes


ለወደፊት ፡ የታቀዱ ፡ ሥራዎች (Future Projects)

የአንድ ፡ አልበምን ፡ የመዝሙሮችን ፡ ግጥም ፡ ለመጻፍ ፡ የሚከተሉት ፡ ፬ ፡ ነገሮች ፡ አስፈላጊ ፡ ናቸው ፡-

፩) የዘማሪ ፡ ሥም
፪) የአልበም ፡ ሥም
፫) የመዝሙሮቹ ፡ ሥም
፬) መዝሙሮቹ

ከዚህ ፡ በታች ፡ የተጠቀሱት ፡ አልበሞች/መዝሙሮች ፡ ከሚያስፈልጋቸው ፡ ነገሮች ፡ ውስጥ ፡ የጐደላቸው ፡ ነገር ፡ ስላለ ፣ በአሁኑ ፡ ወቅት ፡ መጻፍ ፡ አንችልም ። ከተጓደሉት ፡ ነገሮች ፡ ውስጥ ፡ እርሶ ፡ ያሎት ፡ ነገር ፡ ካለ ፣ እባኮውን ፡ ይላኩልን ። ሌሎች ፡ አማራጮች፡- እርሶ ፡ ራስዎ ፡ ግጥሞቹን ፡ ፅፈው ፡

  • መላክ ፡ ወይም ፡
  • ቀጥታ ፡ በሚገባው ፡ ገፅ ፡ ላይ ፡ መለጠፍ ፡ ይችላሉ ።
ዘማሪ *
(Artist)
ቁጥር
(Volume)
የአልበም ፡ ሥም *
(Album Name)
የመዝሙሮች ፡ ሥም *
(Song Names)
መዝሙሮች *
(Song/Audio Files)
ዓ.ም.
(Year)
የአልበም ፡ ፎቶ
(Album Picture)
ሂሩት ፡ ሞገስ
(Hirut Moges)
1
ለዓለም ፡ ጥላሁን
(Lealem Tilahun)
2
ሊድያ ፡ ተስፋዬ
(Lidiya Tesfaye)
1 የእኔ ፡ ተራ ፡ ነው
(Yenie Tera New)
Yes
ሐብታሙ ፡ ኩመላ
(Habtamu Kumela)
1 አጠገቤ ፡ ሆኗል
(Ategebie Honual)
Yes Yes Yes
መስፍን ፡ ጉቱ
(Mesfin Gutu)
1 ተስፋዬ ፡ አንተው ፡ ነህ
(Tesfayie Ante Neh)
2
4 ታለፈ ፡ ያ ፡ ዘመን
(Talefe Ya Zemen)
Yes Yes Yes
5 ተዉኝማ
(Tewugnema)
Yes Yes
መቅደስ ፡ አዳሙ
(Mekdes Adamu)
1
2 ይነገርለት
(Yenegerelet)
Yes Yes Yes
ምህረት ፡ ኢተፋ
(Meheret Etefa)
1, 2, 3, 5
Esp ነገ ፡ መልካም ፡ ይሆናል
(Nege Melkam Yehonal)
Yes Yes
ሮማን ፡ ሳሙኤል
(Roman Samuel)
1, 2
ሰለሞን ፡ ነጋሽ
(Solomon Negash)
1 ተጠምተናል
(Tetemtenal)
Yes Yes
ሰናይት ፡ እንግዳ
(Senait Engeda)
1, 2
ሳሙኤል ፡ ቦርሳሞ
(Samuel Borsamo)
1
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)
2 ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)
አመሰግናለሁ
(Amesegenalehu)
በረከት ፡ ደጀኔ
(Bereket Dejene)
1 የጌቴሴማኒ
(Yegietiesiemani)
Yes Yes Yes
ተከስተ ፡ ጌትነት
(Tekeste Getnet)
5 ልቤ ፡ ፀና (Lebie Tsena) Yes Yes Yes
Esp ነገሥታት ፡ ቢቀየሩ
(Negestat Biqeyeru)
Yes
ታምራት ፡ ኃይሌ
(Tamrat Haile)
1, 2, 3, 4
5 አኬል ፡ ዳማ
(Akiel Dama)
Yes
7 አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
(Ahunem Alehu Bemerkebu)
Yes
8 ኢየሱስ ፡ ነካኝ ፡ በድንገት
(Eyesus Nekagn Bedenget)
Yes
አውታሩ ፡ ከበደ
(Awtaru Kebede)
1, 2, 3
አዜብ ፡ ኃይሉ
(Azeb Hailu)
3 ይችላል
(Yechelal)
Yes Yes
ኤልያስ ፡ አብጤ
(Elias Abte)
1 የሚጤሰውን ፡ ጧፍ ፡ አላጠፋም
(Yemitesewen Tuaf Alatefam)
ኤልያስ ፡ ገመቹ
(Elias Gemechu)
1 ሳይጨልም (Saychelem) Yes Yes Yes
እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
(Endale Woldegiorgis)
2
እፀገነት ፡ መኮንን
(Etsegenet Mekonnen)
1 ይመጣል (Yimetal) Yes Yes Yes
ኬፋ ፡ ሚደቅሳ
(Kefa Mideksa)
1, 2
4 አምላክ ፡ አለኝ ፡ እኔ
(Amlak Alegn Enie)
Yes Yes
5 ቀሰቀሰኝ ፡ ፍቅርህ
(Qeseqesegn Feqreh)
Yes Yes Yes
6 ሁሉም ፡ ይስማ
(Hulum Yesma)
Yes Yes Yes
ናዝሬት ፡ አማኑኤል ፡ ሽብሸባ ፡ መዘምራን
(Nazareth Amanuel Shebsheba Choir)
2, 3
ዮሐንስ ፡ ግርማ
(Yohannes Girma)
1
2 እርስቴ ፡ ነህ
(Erestie Neh)
Yes Yes Yes
3 አምላኬ ፡ ደስታዬ
(Amlakie Destayie)
Yes Yes Yes
ደረጀ ፡ ከበደ
(Dereje Kebede)
1, 2, 8 Yes Yes
Esp አዳኜ ፡ ኢየሱስ
(Adagnie Yesus)
Yes
5 ከትላንቱ ፡ ዛሬ ፡ ሕይወቴ ፡ አምሮበታል
(Ketelantu Zarie Hiwotie Amrobetal)
Yes
ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል
(Daniel Amdemichael)
2 በአንተ ፡ ብርታት
(Bante Bertat)
Yes Yes Yes
ጸሎት ፡ ስዩም
(Tselot Seyoum)
1, 2, 3
4 የመስቀል ፡ ፍቅርህ
(Yemeskel Fekereh)
Yes Yes
5 ተመስገን (Temesgen) Yes Yes Yes

እርማት ፡ የሚያስፈልጋቸው ፡ መዝሙሮች (Lyrics with missing words)

Category:Incomplete