፲ ፱ ፻ ፹ ፩፲ ፱ ፻ ፹ ፪፲ ፱ ፻ ፹ ፫፲ ፱ ፻ ፹ ፬፲ ፱ ፻ ፹ ፭፲ ፱ ፻ ፹ ፮፲ ፱ ፻ ፹ ፯፲ ፱ ፻ ፹ ፰፲ ፱ ፻ ፹ ፱፲ ፱ ፻ ፺ ፩፲ ፱ ፻ ፺ ፪፲ ፱ ፻ ፺ ፫፲ ፱ ፻ ፺ ፬፲ ፱ ፻ ፺ ፭፲ ፱ ፻ ፺ ፮፲ ፱ ፻ ፺ ፯፲ ፱ ፻ ፺ ፰፲ ፱ ፻ ፺ ፱፳ ፻ ፩፳ ፻ ፪፳ ፻ ፫፳ ፻ ፬፳ ፻ ፭፳ ፻ ፮፲ ፱ ፻ ፹፲ ፱ ፻ ፺፳ ፻፳ ፻ ፯፲ ፱ ፻ ፸ ፱፲ ፱ ፻ ፸ ፰፲ ፱ ፻ ፸ ፯፲ ፱ ፻ ፸ ፮፲ ፱ ፻ ፸ ፭፲ ፱ ፻ ፸ ፬፲ ፱ ፻ ፸ ፫፲ ፱ ፻ ፸ ፪፲ ፱ ፻ ፸ ፩፲ ፱ ፻ ፸፳ ፻ ፱፳ ፻ ፰፳ ፻ ፲ ፩፳ ፻ ፲፳ ፻ ፲ ፬፳ ፻ ፲ ፫፳ ፻ ፲ ፪
Free text:
{{Lyrics |ዘማሪ=ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን |Artist=Kalkidan Tilahun |ርዕስ=አትለዋወጥም |Title=Atelewawetem | አልበም = አትለዋወጥም | Album = Atelewawetem |Year= |Volume=4 |Track=1 |Lyrics= <poem> የነበረ ፡ ያለ ፡ የሚኖር ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ በመደነቅ ፡ የሚከታተለው (፪x) ::የነበረው ፡ ሁሉ ፡ በነበር ፡ አለቀ ::የድሮ ፡ ታሪክ ፡ ነው ፡ እጅጉን ፡ የራቀ ::ድሮም ፡ ዛሬም ፡ ነገም ፡ ነበረ ፡ ኃያል ፡ ሆኖ ::በዘመናት ፡ መሃል ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው የነበረ ፡ ያለ ፡ የሚኖር ፡ እግዚአብሔር ፡ ብቻ ፡ ነው ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ በመደነቅ ፡ የሚከታተለው (፪x) :<u>አዝ</u>፦ አንተ ፡ አትለዋወጥም ፡ አሃ ::አንተ ፡ ኃይልህ ፡ አይቀንስም ፡ አዎ ::አንተ ፡ ዘመንህ ፡ አያልቅም ፡ አሃ ::አንተ ፡ ጉልበትህ ፡ አይዝልም ፡ አሃ (፪x) ::አትለዋወጥም ፡ አሃሃ (፲፮x) እኔ ፡ እኮ ፡ የሚገርመኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ <u>ያው ፡ መሆንህ ፡ ነው</u> (፪x) እኔ ፡ እኮ ፡ የሚደንቀኝ ፡ ሁልጊዜ ፡ <u>ያው ፡ መሆንህ ፡ ነው</u> (፰x) :<u>አዝ</u>፦ አንተ ፡ አትለዋወጥም ፡ አሃ ::አንተ ፡ ኃይልህ ፡ አይቀንስም ፡ አዎ ::አንተ ፡ ዘመንህ ፡ አያልቅም ፡ አሃ ::አንተ ፡ ጉልበትህ ፡ አይዝልም ፡ አሃ (፪x) ::አትለዋወጥም ፡ አሃሃ (፲፮x) አይተናል ፡ አዎ ፡ ኃያላን ፡ ሲያልፉ አይተናል ፡ አዎ ፡ ብርቱዎች ፡ ሲደክሙ አይተናል ፡ አዎ ፡ ቁንጅና ፡ ሲያልፍ አይተናል ፡ አዎ ፡ ውበት ፡ ሲረግፍ (፪x) :<u>አዝ</u>፦ አንተ ፡ አትለዋወጥም ፡ አሃ ::አንተ ፡ ኃይልህ ፡ አይቀንስም ፡ አዎ ::አንተ ፡ ዘመንህ ፡ አያልቅም ፡ አሃ ::አንተ ፡ ጉልበትህ ፡ አይዝልም ፡ አሃ (፪x) ::አትለዋወጥም ፡ አሃሃ (፲፮x) እነ ፡ ኃያላን ፡ እነ ፡ አለቆች እነ ፡ ነገሥታት ፡ እነ ፡ አልሞት ፡ ባዮች አንድ ፡ በአንድ ፡ ሁሉም ፡ ሁሉም ፡ አለፉ እያየናቸው ፡ ከምድር ፡ ላይ ፡ ጠፉ (፪x) ::አንተ ፡ ግን ፡ አትለዋወጥም ፡ አሃ ::አምላኬ ፡ አትለዋወጥም ፡ አሃ ::አምላክህ ፡ አይለዋወጥም ፡ አሃ ::አምላክሽ ፡ አይለዋወጥም ፡ አሃ ::እርሱ ፡ እኮ ፡ አይለዋወጥም ፡ አሃ ::አምላኬ ፡ አይለዋወጥም ፡ አሃ ::አምላክህ ፡ አይለዋወጥም ፡ አሃ ::አምላክሽ ፡ አይለዋወጥም ፡ አሃ ::አትለዋወጥም ፡ አሃሃ (፲፮x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ ሰፊ ፡ ነህ ፡ ጥልቅ ፡ ነህ ፡ ረቂቅ (፪x) በዓይኔ ፡ በብረቱ ፡ አይቻለሁ ፡ አሃ ትልቅነትህን ፡ አይቻለሁ ፡ አሃ የማይሆነው ፡ ሲሆን ፡ አይቻለሁ ፡ አሃ ያለቀ ፡ ሲጀምር ፡ አይቻለሁ ፡ አሃ (፪x) ::ስለዚህ/እኔማ ፡ አምልክሃለሁ ::ወገቤን ፡ ታጥቄ ፡ አምልክሃለሁ ::ልክህን ፡ አውቄ ፡ አምልክሃለሁ ::ልክህን ፡ አውቄ (፬x) </poem> }}
ማጠቃለያ:
ይህ ለውጥ ጥቃቅን ነው። ይህንን ገጽ ለመከታተል
ሰርዝ